Saturday, May 4, 2024
spot_img

መጠየቅ ባለብን፤ መጠየቅ አለብን፡፡ መጠየቅ ያለበት ሰው መጠየቅ መቻል አለበት፡፡ እኔ በዚህ እንቅስቃሴ ውስጥ ያጠፋሁት ጥፋት ካለ ልጠየቅ እችላለሁ፡፡  

የሕወሓት ከፍተኛ አመራሩ አቶ ጌታቸው ረዳ ትላንት ዐርብ ጥር 26፣ 2015 በዳውሮ ሐላላ ኬላ ከጦርነቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በይፋ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ሌሎችም ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ጋር የትግራይ ልዑክ ከተወያየ በኋላ ለኢቢሲ የተናገሩት፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img