Friday, May 3, 2024
spot_img

እግረ መንገድ

እግረ መንገድ፡ ሰላም የራቃት ሱዳን፤ ‹ጦርነቱን ለማስቆም እሠራለሁ› የሚሉት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ላይ በሞት ሊያስቀጣ የሚችል ክስ መሥርታለች

ጎረቤት ሱዳን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትሯ ዐብደላ ሐምዶክን ጨምሮ በ15 የቀድሞ ከፍተኛ ባለሥልጣናትና ጋዜጠኞች ላይ እስከ ሞት ሊያስቀጣ የሚችል ክስ የመሠረተችው ትላንት ረቡዕ መጋቢት 25፣...

የሱዳን ጀነራሎች በረመዳን ወር ‹‹ከጦርነት ለመጾም›› አልፈቀዱም

ለአስራ አንድ ወራት በከተማ ጦርነት ውስጥ የቆየችው ሱዳን፤ ከአንድ ቀን በኋላ በሚጀምረው የረመዳን ወር ‹‹ከጦርነት እንድትጾም›› በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የቀረበ ምክረ...

የኢሳት ዐስረኛው ስንጥቅ

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) የተመሠረተው ከ13 ዓመት በፊት በሚያዝያ 2002 ነበር። ጣቢያው በኢትዮጵያ የተቃውሞ ፖለቲካ ውስጥ ኤርትራ ከትሞ የነበረው የግንቦት 7 ልሳን ሆኖ እስከ...

ዐቢይ እና ሐሰን ሸይኽ ማሕሙድ ከሮም መልስ ይነጋገሩ ይሆን?

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከ20 በላይ የአፍሪካ አገራት መሪዎች በተሳተፉበት የጣሊያን - አፍሪካ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ሮም የገቡት ቅዳሜ እለት ነበር፡፡ በዚህ ጉባዔ...

ሐና አርዓያስላሴ ወደ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ተመልሰዋል

ያለፉትን ሦስት ዓመታት የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎትን በዋና ሥራ አስፈጻሚ የመሩት ሐና አርዓያሥላሴ ቀድሞ በምክትል ኮሚሽነርነት የሠሩበትን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በኮሚሽነርነት ለመምራት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ቤተሰብ ይሁኑ

FansLike
FollowersFollow
SubscribersSubscribe

ትኩስ ርዕስ