Friday, May 3, 2024
spot_img

ዜና

የአማራ ክልል ህወሓት ‹‹ለአራተኛ ዙር ሕዝባችን ላይ ወረራ ፈፅሟል›› አለ

አምባ ዲጂታል፤ ረቡዕ ሚያዝያ 9፣ 2016 - የአማራ ክልላዊ መንግሥት ህወሓት ‹‹ለአራተኛ ዙር ሕዝባችን ላይ ወረራ ፈፅሟል›› ያለው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ነው፡፡ የክልሉ መንግሥት በመግለጫው...

ኢትዮጵያ የአይኤምኤፍን ድጋፍ ለማግኘት አጣብቂኝ ውስጥ መግባቷ ተዘገበ

አምባ ዲጂታል፤ ዐርብ ሚያዝያ 4፣ 2016 - ኢትዮጵያ የዓለም ገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)ን ድጋፍ ለማግኘት አጣብቂኝ ውስጥ ገብታለች ሲል ዘገበው ሬውተርስ የዜና ወኪል ነው፡፡ የዜና ወኪሉ...

በአማራ ክልል በምዕመናን ላይ ግድያ፣ እገታ፣ ዝርፊያ እና መፈናቀል መድረሱን መጅሊስ ገለጸ

አምባ ዲጂታል፤ ማክሰኞ ሚያዝያ 1፣ 2016 - የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በአማራ ክልል በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ላይ ግድያ፣ እገታ፣ ዝርፊያና ማፈናቀል መድረሱን...

ሱማሊያ በአገሯ የሚገኙትን የኢትዮጵያ አምባሳደር ወደ አዲስ አበባ መሸኘቷ ተዘገበ

አምባ ዲጂታል፤ ሐሙስ መጋቢት 26፣ 2016 - ሱማሊያ በአገሯ የሚገኙትን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር መሐመድን ወደ አዲስ አበባ እንዲመለሱ ማድረጓን የዘገበው ሬውተርስ ዜና ወኪል ነው፡፡...

ከሰሞኑ ከእስር የተፈቱት አብዲ ኢሌ ለፌዴራል መንግሥት አዲስ ሹመት ታጭተዋል ተባለ

አምባ ዲጂታል፤ ሐሙስ መጋቢት 12፣ 2016 - ከስድስት ዓመት የእስር ቤት ቆይታ በኋላ ባለፈው ሳምንት መጋቢት 5፣ 2016 የተለቀቁት የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር...

ቤተሰብ ይሁኑ

FansLike
FollowersFollow
SubscribersSubscribe

ትኩስ ርዕስ