Friday, May 3, 2024
spot_img

የውጪ ዜና

አልበሽር የነበሩበት እስር ቤት በመሰበሩ ወደ ጦሩ ሆስፒታል እንደተዘዋወሩ ተነገረ

አምባ ዲጂታል፤ ረቡዕ ሚያዝያ 18፣ 2015 – የቀድሞው የሱዳን ፕሬዝዳንት ዑመር አልበሽር የነበሩበት እስር ቤት በመሰበሩ ወደ አገሪቱ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል እንደተዘዋወሩ ተነግሯል፡፡ የአገሪቱ...

በኬንያ ኑሮ ተወደደብን ያሉ ዜጎች ለተቃወሞ አደባባይ መውጣታቸው ተነገረ

ፖሊስ ለተቃውሞ የወጡ ላይ አስለቃሽ ጭስ ተኩሷል አምባ ዲጂታል፤ ሰኞ መጋቢት 11፣ 2015 – በምሥራቅ አፍሪካዋ አገር ኬንያ ኑሮ ተወደደብን ያሉ ዜጎች ዛሬ ሰኞ ለተቃውሞ...

የፌስቡክ ባለቤት ሜታ የትዊተር ተቀናቃኝ የማኅበራዊ ትስስር መድረክ እያበለጸገ እንደሚገኝ አስታወቀ

አምባ ዲጂታል፤ ቅዳሜ መጋቢት 2፣ 2015 – የፌስቡክ ባለቤት የሆነው ሜታ ኩባንያ ሌላኛውን የማኅበራዊ ትስስር መድረክ ትዊተርን የሚቀናቀን መድረክ እያበለጸገ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ ሜታ ትላንት ዐርብ...

የማይናማር ፍርድ ቤት የአን ሳን ሱኪን የእስር ጊዜ ወደ 33 ዓመት አራዘመ

አምባ ዲጂታል፤ ዐርብ ታኅሣሥ 21፣ 2015 ― የቀድሞዋ የማይናማር መሪ ላይ የአገሪቱ የጦር ፍርድ ቤት ቀድሞ ከፈረደው በተጨማሪ 7 ዓመታት በመጨማር በአጠቃላይ 33 ዓመታት...

ከኤርዶጋን እና አል ሲሲ የዓለም ዋንጫ መክፈቻ የእጅ ሠላምታ ልውውጥ በኋላ በአገራቱ ባለሥልጣናት መካከል ውይይት ተካሄደ

አምባ ዲጂታል፤ ማክሰኞ ኅዳር 20፣ 2015 ― የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲብ ጠይብ ኤርዶጋን እና የግብጹ አቻቸው ዓብዱልፈታህ አል ሲሲ ከአንድ ሳምንት በፊት በጀመረው የዓለም ዋንጫ...

ቤተሰብ ይሁኑ

FansLike
FollowersFollow
SubscribersSubscribe

ትኩስ ርዕስ