Friday, May 3, 2024
spot_img

የትግራይ ጦርነት

የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ሕወሓትን ከአሸባሪነት ለመሰረዝ የሚያስችለውን ልዩ ጉባኤ በነገ እለት ሊያካሔድ መሆኑ ተሰማ

አምባ ዲጂታል፤ ማክሰኞ መጋቢት 12፣ 2015 – የኢፌዴሪ ሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ሕወሓትን ከአሸባሪነት ለመሰረዝ የሚያስችለውን ልዩ ጉባኤ ነገ ረቡዕ መጋቢት 13 ሊያደርግ መሆኑ...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የትግራይ ክልል ዳግም በዶ/ር ደብረጽዮን እንዲመራ ፍላጎት እንደሌላቸው ተዘገበ

አምባ ዲጂታል፤ ረቡዕ መጋቢት 6፣ 2015 – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትግራይ ክልል ዳግም በዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል እንዲመራ ፍላጎት እንደሌላቸው የዘገበው የአሜሪካው ዋሺንግተን ፖስት...

ይሄ ቅዠት ነው። [ይህን መሰል ጥያቄ የሚያነሱት] ዓላማውን እያሳካ ያለ የሰላም ሂደትን ወደኋላ መጎተት የሚፈልጉ አካላት ሕልም ነው . . . ሁሉም ስለ ሰብዓዊ...

የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ትላንት ሐሙስ የካቲት 2፣ 2015 በኬንያ ናይሮቢ ከአገሪቱ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በጋራ በሰጡት መግለጫ ወቅት የኤርትራ ሠራዊት በትግራዩ ጦርነት...

የኤርትራው ፕሬዝዳንት የፕሪቶሪያው ስምምነት እንዳይተገበር የፈለገ አገሬን ሰበብ ማድረግ የለበትም ሲሉ ተናገሩ

አምባ ዲጂታል፤ ሐሙስ የካቲት 2፣ 2015 - የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በፕሪቶሪያው የተፈረመው የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት እና የሕወሓት የሠላም ስምምነት እንዳይተገበር የፈለገ አገራቸውን ሰበብ...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ከትግራይ ሀገረ ስብከት ጋር የነበረውን ግንኙነት ለማስቀጠል ጥሪ አቀረበች

አምባ ዲጂታል፤ ረቡዕ የካቲት 1፣ 2015 - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ከትግራይ ሀገረ ስብከት ጋር የነበረውን ግንኙነት ለማስቀጠል በፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጵያ...

ቤተሰብ ይሁኑ

FansLike
FollowersFollow
SubscribersSubscribe

ትኩስ ርዕስ