Thursday, November 21, 2024
spot_img

ኢኮኖሚ እና ፋይናንስ

የአይኤምኤፍ ባለሥልጣናት በቀጣይ ሳምንታት ወደ አዲስ አበባ እንደሚያመሩ ተሰማ

አምባ ዲጂታል፤ ዐርብ ጥር 3፣ 2016 – የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ ሰዎች በቀጣይ ሳምንታት ወደ አዲስ አበባ በማምራት ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር ይመክራሉ ተብሏል፡፡ የገንዘብ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተቀማጭ ገንዘብ አንድ ትሪሊዮን ብር ተሻገረ

አምባ ዲጂታል፤ ረቡዕ የካቲት 1፣ 2015 - የመንግሥታዊው ባንክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ መጠን አንድ ትሪሊዮን መድረሱን ፕሬዝዳንቱ አቶ አቤ ሰኖ ገልጸዋል፡፡ ባንኩ...

ፈረንሳይ የኢትዮጵያ የብድር ጫና የሚቃለልበትን ሂደት ለማፋጠን ቁርጠኛ መሆኗ ተገለጸ

አምባ ዲጂታል፤ ረቡዕ የካቲት 1፣ 2015 - በበለጸጉት 20 ሀገራት ማእቀፍ መሠረት ፈረንሳይ የኢትዮጵያ የብድር ጫና የሚቃለልበትን ሂደት ለማፋጠን ቁርጠኛ መሆኗን ከአገሪቱ ግምጃ ቤት...

የብር የመግዛት አቅም ከዶላር አኳያ ሊዳከም ነው መባሉን የመንግሥት ሹሙ አስተባበሉ

አምባ ዲጂታል፤ ሐሙስ ጥር 11፣ 2015 ― የብር የመግዛት አቅም ከሌሎች የውጭ መገበያያ መገበያያ ገንዘቦች አኳያ ሊዳከም ነው መባሉን ያስተባበሉት የመንግሥት ሹም የገንዘብ ሚኒስቴር...

ዘምዘም ባንክ ከወለድ ነጻ ያሰባሰበው ተቀማጭ ገንዘብ ከሦስት ቢሊዮን ብር በላይ ደረሰ

አምባ ዲጂታል፤ ረቡዕ ታኅሣሥ 19፣ 2015 ― በኢትዮጵያ የሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ አገልግሎት በመጀመር ቀዳሚ የሆነው ዘምዘም ባንክ፣ በመጀመርያው የሥራ ዘመኑ ከወለድ ነፃ ያሰባሰበው...

ቤተሰብ ይሁኑ

FansLike
FollowersFollow
SubscribersSubscribe

ትኩስ ርዕስ