Monday, October 14, 2024
spot_img

የኦሮሚያ ክልል ካቀደው በላይ ችግኝ መትከሉን አሳወቀ

አምባ ዲጂታል፣ ረቡዕ ሐምሌ 7፣ 2013 ― የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በአንድ ጀንበር ለመትከል አቅጄ ነበር ካለው 350 ሚሊዮን ችግኝ፣ በትላናትናው እለት ከእቅድ በላይ ከ392 ሚሊዮን ችግኝ በላይ መተከሉን አሳውቋል፡፡

በክልሉ በተካሄደው የችግኝ ተከላ ከከተማ እና ከገጠራማ ሥፍራዎች የተውጣጡ የሕብረተሰብ ክፍሎች ተወካዮች፣ የክልሉ መንግሥት ሴክተር ሰራተኞች እና ሌሎችም ተሳትፈዋል ነው የተባለው፡፡

የክልሉ እርሻ እና ተፈጥሮ ሐብት ቢሮ ኃላፊው አቶ ዳባ ደበሌ ክልሉ ይህንኑ በማስመልክት ለክልሉ ሕዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል መባን የዘገበው ኦቢኤን ነው፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img