Saturday, October 12, 2024
spot_img

ፍርድ ቤት የ40/60 የመኖሪያ ቤቶች እጣ አወጣጥ ተገቢነት የለውም ላሉ አንድ ሺሕ የሚጠጉ ሰዎች ቤት እንዲሰጣቸው ወሰነ

አምባ ዲጂታል፣ ረቡዕ ሰኔ 16፣ 2013 ― ከሁለት ዓመት በፊት በበዲስ አበባ ከተማ በወጣው የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ አወጣጥ ላይ ቅሬታቸውን ያቀረቡ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቤት እንዲሰጣቸው ውሳኔ አሳለፈ፡፡

በዛሬው እለት የተሰየመወ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 8ኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት የ40/60 እጣ አወጣጥ ህገወጥ ነው ያለ ቢሆንም፣ ማህበራዊ ቀውስ እንዳይፈጠር በሚል የቀድሞ እጣ ግን ባለበት እንዲጸና፣ እነዚህ ቅሬታ አቅራቢዎች ግን ቤት እንዲሰጣቸው ወስኗል ጠበቃቸው አቶ አንዱዓለም በውቀቱ ገልጸዋል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img