Sunday, October 6, 2024
spot_img

አቶ ልደቱ አያሌው ተፈረደላቸው

አምባ ዲጂታል፣ ሐሙስ ሚያዝያ 21፣ 2013 ― የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አቶ ልደቱ አያሌው ከሀገር እንዳይወጡ በፖሊስ የተላለፈውን እግድ ሽሮታል፡፡

ፍርድ ቤቱ እግዱን ዛሬ ሐሙስ የሻረው ከፌደራል ፖሊስ እና ከኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽኖች የቀረበሉትን ምላሾች ከመረመረ በኋላ መሆኑ ነው የተሰማው፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img