Thursday, November 21, 2024
spot_img

የሲዳማ ክልል መንግስት የምስረታ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አምባ ዲጂታል፣ ሐሙስ መስከረም 20፣ 2014 ― አዲሱ የሲዳማ ክልል መንግስት የምስረታ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡

በክልሉ ምክር ቤት የእለቱ ጉባዔ በ6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ የተመረጡት 190 የሲዳማ ክልል ሕዝብ ተወካዮች ቃለ መሃላ ይፈፅማሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በተጨማሪም የክልሉን መንግሥት ካቢኔ ለማዋቀር የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር የም/ቤት አፈ ጉባዔ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችን ይሾማሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img