Sunday, September 22, 2024
spot_img

መሐመድ ዴክሲሶ ከእስር መፈታቱ ተነገረ

አምባ ዲጂታል፣ ቅዳሜ ሐምሌ 3፣ 2013 ― በጂማ ዩኒቨርሲቲ ምርቃት ላይ ተቃውሞ በማሰማቱ የታሰረው መሐመድ ዴክሲሶ ከወራት የእስር ቤት ቆይታ በኋላ መፈታቱ ተነግሯል።

የካቲት 6፣ 2013 በጂማ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምርቃት ባሰማው መፈክር የታሰረው መሐመድ፣ ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ ከእስር ተለቆ የነበረ ቢሆንም፣ በድጋሚ በቁጥጥር ስር መዋሉ ይታወቃል።

በወቅቱ በጂማ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ የነበረው መሐመድ ዴክሲሶ በመድረኩ ላይ ‹‹ጃዋር መሐመድ ይፈታ›› እና ‹‹ፍትሕ ለሐጫሉ›› በሚል ድምጹን በማሰማቱ የታሰረ ነው።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img