Sunday, September 22, 2024
spot_img

እነ እስክንድር ነጋ ያለመከሰስ መብታቸው ተጠብቆ ከእስር እንዲለቀቁ አቤቱታ አቀረቡ

አምባ ዲጂታል፣ ረቡዕ ሰኔ 2፣ 2013 ― የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የሆኑት ሊቀመንበሩ አቶ እስክንድር ነጋ፣ አስቴር ስዩም፣ ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌ ጥቂት ቀናት በቀሩት በ6ኛው አገራዊ ምርጫ እጩ ሆነው በመመዝገባቸው በእስር መቆየት ስለማይችሉ ውጭ ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ጠበቆቻቸው ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቅርበዋል፡፡

ይህንኑ ተከትሎም የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዐቃቤ ሕግ በጉዳዩ ላይ ምላሽ እንዲሰጥ ለፊታችን ዐርብ ግንቦት 4፣ 2013 ትእዛዝ ሰጥቷል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img