Sunday, October 6, 2024
spot_img

በእነ ስብሀት ነጋ መዝገብ የምስክር አሰማም ሂደት ሊደረግ የነበረው ክርክር ለነገ ተዘዋወረ

[et_pb_section admin_label=”section”] [et_pb_row admin_label=”row”] [et_pb_column type=”4_4″][et_pb_text admin_label=”Text”]

አምባ ዲጂታል፣ ረቡዕ ሚያዝያ 20፣ 2013 ― የፌደራል አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በእነ አቶ ስብሐት ነጋ መዝገብ በቅድመ ምርመራ የተቆጠሩ ምስክሮችን የአሰማም ሂደት በተመለከተ ለዛሬ ሊደረግ የነበረውን ክርክር ለነገ አዘዋውሮታል።

ፍርድ ቤቱ ለነገ ተለዋጭ ቀጠሮ የሰጠው በዛሬ የችሎት ውሎ ከግማሽ በላይ ተከሳሾች ባለመቅረባቸው ነው።

በዛሬው ውሎ በእነ አቶ ስብሃት መዝገብ የተካተቱ 42 ተጠርጣሪዎች በችሎት ፊት ቀርበው ክርክር እንዲደረግ የታዘዘ ቢሆንም ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በችሎቱ ላይ መገኘት አለመቻላቸውን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል።

[/et_pb_text][/et_pb_column] [/et_pb_row] [/et_pb_section]
ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img