Friday, May 3, 2024
spot_img

አቶ ሰንዶካን ደበበ የኢፌዴሪ ፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ

አቶ ሰንዶካን ደበበ የኢፌዴሪ ፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾመዋል፡፡ አቶ ሰንዶካን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፓሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ሲሠሩ ቆይተዋል፡፡ የቀድሞው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፓሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ በትዊተር የቀድሞ ባልደረቦቻቸውን ተሰናብተዋል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img