Sunday, October 6, 2024
spot_img

ዜና እረፍት

የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ ሰናይት ዳምጠው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የቀድሞው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊና በአሁኑ ወቅት በማዕድን ሚኒስቴር የማዕድን ነዳጅና ባዮፊዩል ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት ሰናይት ዳምጠው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

በ33 ዓመታቸው ኅልፈታቸው የተሰማው ሰናይት ዳምጠው፣ ከወለዱ አራት ቀናት መቆጠሩ ተነግሯል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img