የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ የነበሩት አቶ ጥራቱ በየነ፤ በነበሩት የከተማ ስራ አስኪያጅ ስልጣናቸው ቀጥለዋል።
አቶ ጃንጥራር ላለፈው አንድ ዓመት በአዲስ አበባ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ ሆነው ሲሰሩ ቆይተዋል። በዛሬው ሹመት ደግሞ ከምክትል ከንቲባነት በተጨማሪ የአዲስ አበባ የስራ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊነትን ደርበው እንዲሰሩ ተሹመዋል።