በዚህ መሰረት አቶ አወል አብዲ – የኦሮሚያ ክትልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር፣
አቶ ፍቃዱ ተሰማ – በጨፌ ኦሮሚያ የመንግስት ተጠሪ፣
ዶ/ር ግርማ አመንቴ – በም/ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የክልሉ ሀብት ክላስተር አስተባባሪ፣
ወ/ሮ መስከረም ደበበ – በም/ ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የገቢዎች ባለስልጣን ሃላፊ፣
አቶ አዲሱ አረጋ – በም/ ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪ፣
አቶ አብዱርሃማን አብደላ – በምክትል ርዕስ መስተዳደር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ፣
አቶ አብዱልሀኪም ሙሉ – በምክትል ርዕስ መስተዳደር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ፣
አቶ አበራ ወርቁ – የግብርና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ሃላፊ፣
ወ/ሮ አዱኜ አህመድ – የክልሉ አቃቤ ህግ ቢሮ ሃለፊ፣
አቶ ሻፊ ሁሴን – የስላም እና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ፣
ኢንጂነር ሚሊዮን በቀለ – የክልሉ የውሃ ና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊ፣
አቶ ቶለሳ ገደፋ — የክልሉ የገንዘብ ቢሮ ሃላፊ፣
አቶ አበራ ቡኖ – የክልሉ ሚኒሻ ቢሮ ሃላፊ፣
ወ/ሪት ሳሚያ አብደላ – የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ፣
አቶ ጉዮ ገልገሎ- የከተማ ና ቤቶች ልማት ቢሮ ሃላፊ፣
አህመድ ኢዲሪስ – የስራ እድል ፈጠራ እና ቢሮ ሃላፊ፣
ወ/ሮ ሀዋ አህመድ – የክልሉ ንግድ ቢሮ ሃላፊ፣
ዶ/ር መንግስቱ በቀለ – የክልሉ የጤና ጥበቃ ቢሮ ሃላፊ፣
ወ/ሮ ሳዓዳ ሁስማን – የባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ፣
አቶ ጉታ ላቾሬ – የክልሉ መሬት ቢሮ ሃላፊ፣
ወ/ሮ መሰረት አሰፋ – የክልሉ ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ኤጀንሲ ሃላፊ፣
ዶ/ር ተሸመ አዱኛ— ኢንቭስትመንት እና ኢንዲስቱሪ ቢሮ ሃላፊ፣
ኢንጂነር ሄለን ታምሩ– የክልሉ መንገድ እና ሎጂስቲክ ቢሮ ሃላፊ፣
ዶ/ር ቶላ በሪሶ – የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ፣
ዶ/ር ኢንጂኒር መሳይ ዳንኤል – የክልሉ መስኖ እና አርብቶ አደር ቢሮ ሃላፊ፣
ወ/ሮ ጀሚላ ሲምቢሮ- የክልሉ ሴቶችና ህጻናት ቢሮ ሃላፊ፣
አቶ ሀይሉ አዱኛ- የክልሉ ምንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ፣
አቶ አራርሶ ቢቂላ- የክልሉ ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ፣
አቶ ጌቱ ወዬሳ-የርዕስ መስተዳደር ጽ/ት እና የክልሉ ምክር ቤት ሃላፊ ሆነው እንዲቀጥሉ፣
አቶ ሁሴን ፈይሶ- የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ቢሮ ሃላፊ እና
ወ/ሮ ኮኮቤ ዲዳ – የክልሉ የልማት ድርጅቶች ቢሮ ሃላፊ ተደርገው ተሹመዋል።