Tuesday, October 15, 2024
spot_img

Update 2

Update 2: በትላንተናው ምሽት ኅልፈታቸው የተሰማው የነ ጀዋር መሐመድ ጠበቃ የነበሩት ዐብዱልጀባር ሑሴን አስከሬን ለተጨማሪ ምርመራ ወደ አዲስ አበባ ምኒልክ ሆስፒታል ተወስዶ የነበረ ሲሆን፣ ከደቂቃዎች በፊት ቤተሰቦቻቸው አስከሬኑን ተቀብለው ወደ አዳማ ጉዞ መጀመራቸው ታውቋል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img