Friday, October 11, 2024
spot_img

የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ሰኞ የሚካሄደውን መርጫ ለመታዘብ አዲስ አበባ ገቡ

አምባ ዲጂታል፣ ዐርብ ሰኔ 11፣ 2013 ― በመጪው ሰኞ የሚካሄደውን አገራዊ ምርጫ ለመታዘብ የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንትና በአሁኑ ወቅት ደግሞ በአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ኃላፊ የሆኑት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ አዲስ አበባ ገብተዋል።

የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ኃላፊው አዲስ አበባ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬዓለም ሺባባው አቀባባል እንዳደረጉላቸው የሰላም ሚኒስቴር በገጹ አስታውቋል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img