Thursday, November 21, 2024
spot_img

ኮቪድ 19

ለኮቪድ ምላሽ ሦስት ዓመት ያገለገሉ የ436 የጤና ባለሞያዎች ኮንትራት ተቋረጠ

አምባ ዲጂታል፤ ረቡዕ ታኅሣሥ 19፣ 2015 ― የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር የኮቪድ 19 ቫይረስ በአገር አቀፍ ደረጃ መከሰቱን ተከትሎ ላለፉት ሦስት ዓመታት ለቫይረሱ ምላሽ እና...

የኮቪድ 19 ታካሚዎችን የሚቀበለው የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ከሁለት ዓመት በኋላ ከቫይረሱ ታማሚ ነጻ ሆነ

አምባ ዲጂታል፣ ዐርብ ሚያዝያ 28፣ 2014 ― የኮቪድ 19 ታካሚዎችን የሚቀበለው በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ከሁለት ዓመት በኋላ ከታማሚ ነጻ ሆኖ...

የጤና ሚኒስቴር ከቀናት በኋላ የኮቪድ-19 የክትባት ዘመቻ ለሁለተኛ ጊዜ እንደሚያካሂድ አስታወቀ

የጤና ሚኒስቴር በኅዳር ወር 2014 ላይ ያካሄደው ዓይነት የኮቪድ-19 የክትባት ዘመቻ፣ ከተያዘው ጥር ወር መጨረሻ አንስቶ ለሁለተኛ ጊዜ እንደሚያካሂድ ገልጧል፡፡ ሚኒስቴሩ የኮቪድ-19 ክተባ በተፈለገው መጠን...

በኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ቀናት 60 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸው አለፈ

አምባ ዲጂታል፣ ሐሙስ ጥር 5፣ 2014 ― በኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ቀናት ብቻ 60 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሕይወታቸው ማለፉን የጤና ሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል፡፡  እንደ ሚኒስቴሩ...

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ7 ሺሕ አለፈ

አምባ ዲጂታል፣ ዐርብ ታኅሣሥ 29፣ 2014 ― በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 7 ሺሕ 5 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር በእለታዊ መረጃው አመልክቷል፡፡ ሚኒስቴሩ ባወጣው መረጃ...

ቤተሰብ ይሁኑ

FansLike
FollowersFollow
SubscribersSubscribe

ትኩስ ርዕስ