Sunday, October 6, 2024
spot_img

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ቱርክ አቀኑ

አምባ ዲጂታል፣ ዐርብ ታኅሣሥ 8 2014 ― ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ወደ ቱርክ ያቀኑት በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ለመሳተፍ ነው፡፡

በኮቪድ 19 ሳቢያ ለሁለት ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የአፍሪካ ቱርክ ጉባኤ በዛሬው እለት በዋና መዲናዋ ኢስታምቡል ይካሄዳል፡፡

ዛሬ ዐርብ የሚጀምረው ጉባኤ ነገ ቅዳሜን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚካሄድ ነው፡፡

ዘገባዎች እንደሚሳዩት ቱርክበፈረንጆቹ ከ2003 ጀምሮ ከአፍሪካ ጋር ያላት የንግድ ልውውጥ በአምስት እጥፍ አድጎ 25 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img