Thursday, November 28, 2024
spot_img

ደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች በመከላከያ ቁጥጥር ስር ዋሉ

አምባ ዲጂታል፣ ሰኞ ኅዳር 27፣ 2014 ― የአማራ ክልል ከተሞች የሆኑት ደሴ እና ኮምቦልቻ በጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ መውጣታቸውን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አስታውቋል።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራው የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ ከደሴና ኮምቦልቻ በተጨማሪ በምሥራቅ ግንባር ባቲን፣ቀርሳን፣ ገርባንና ደጋንን ነጻ ያወጣ ሲሆን በሐርቡ ግንባር ደግሞ ቃሉ ወረዳን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩም ነው የተገለጸው።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img