Sunday, October 6, 2024
spot_img

መንግሥት አራት የአየርላንድ ዲፕሎማቶችን አገር ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላለፈ

አምባ ዲጂታል፣ ረቡዕ ኅዳር 15፣ 2014 ― የኢፌዴሪ መንግሥት በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገጉ ስድስት የአየርላንድ ዲፕሎማቶች መካከል የአገሪቱን መሬት ለቃችሁ ውጡ ማለቱ ተሰምቷል።

መንግስት ዲፕሎማቶቹን ያባረረው የአየርላንድ መንግስት በትግራይ ጦርነት ባንፀባረቀው አቋም መሆኑ ነው የተነገረው።

ጉዳዩን አስመልክቶ የአየርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳይመን ኮቬናይ በኢትዮጵያ መንግስት ውሳኔ ማዘናቸውን መግለጻቸውን አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ዘግቧል።

ሆኖም መንግስት ተላልፏል ስለተባለው ትዕዛዝ የሰጠው ማብራሪያ የለም።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img