Tuesday, November 26, 2024
spot_img

የመንግስታቱ ድርጅት የእርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ እና የአፍሪካ ኅብረት የምሥራቅ አፍሪካ ልዩ ልዑክ መቐለ እንደሚገኙ ተዘገበ

አምባ ዲጂታል፣ እሑድ ጥቅምት 28፣ 2014 ― የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ማስተባበሪያ ቢሮ ኃላፊ ማርቲን ግሪፊትስ እና የአፍሪካ ኅብረት ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሲጉን ኦባሳንጆ መቐለ ማቅናታቸውን ሬውተርስ የረድኤት ምንጭ እንዲሁም ለጉዳዩ ቅርበብ አላቸው ያለውን ግለሰብ ጠቅሶ ዘግቧል።

በጉዳዩ ላይ የመንግስታቱ ድርጅት ያለው ነገር ባይኖርም ሬውተርስ የሕወሓት ቃል አቀባዩ ጌታቸው ረዳ ባለሥልጣናቱ እኛ ጋር ናቸው እየተነጋገርን ነው እንዳሉት ጨምሮ ዘግቧል።

መንግስት በጉዳዩ ላይ ያለው ነገር ስለመኖሩ የተጠቀሰ ነገር የለም።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img