Thursday, October 17, 2024
spot_img

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ነገ ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ ተባለ

አምባ ዲጂታል፣ ረቡዕ ጥቅምት 24፣ 2014 ― አሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛዋ ጄፍሪ ፌልትማን ወደ ኢትዮጵያ እንደምትልክ አሳወቀች።

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ በሁለት ቀናት የኢትዮጵያ ቆይታቸው በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጦርነት ላይ ከባለስልጣናት ጋር እንደሚመክሩ አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ዘግቧል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img