Wednesday, December 4, 2024
spot_img

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ የሱፍ ኢብራሂም በአዲስ አበባ ካቢኔ ውስጥ እንዲካተቱ በዕጩነት ቀርበዋል

የኢዜማው አቶ ግርማ የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኃላፊ እንዲሆኑ ለሹመት የቀረቡ ሲሆን፤ የአብኑ አቶ ዩሱፍ ደግሞ የመንግስት ንብረት አስተዳደር ኃላፊነትን እንዲረከቡ ታጭተዋል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img