Sunday, October 6, 2024
spot_img

በሱዳን የተካሄደው መፈንቅለ መንግስት መክሸፉን አዣንስ ፍራንስ ዘገበ

በሱዳን የተካሄደው መፈንቅለ መንግስት መክሸፉን አዣንስ ፍራንስ ፕረስ የአገሪቱን መገናኛ ብዙኃን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡

መገናኛ ብዙኃኑ መፈንቅለ መንግስቱን የሞከሩት እነማን እንደሆነ የገለጹት ነገር ባይኖርም፣ በኡምዱርማን የሚገኘውን የአገሪቱን ብሔራዊ ራድዮ የመቆጣጠር ሙከራ ማድረጋቸውን የፈረንሳዩ የዜና ወኪል እና ሬውተርስ ከከፍተኛ የመንግስት ሹማምንት ምንጮች ሰምተናል ብለው ዘግበዋል፡፡

(በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን)

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img