Sunday, October 6, 2024
spot_img

በሱዳን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ በመካሄድ ላይ መሆኑ ተዘገበ

በጎረቤት አገር ሱዳን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ በመካሄድ ላይ መሆኑን አል ዐይን የሱዳን ቴሌቪዥንን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡

የሃገሪቱ ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት አባል የሆኑት መሃመድ ፈቂ ሱሌይማን ሱዳናውያን ያመጡት ለውጥ እንዳይቀለበስ ወጥተው ይጠብቁ ሲሉ በይፋዊ የማኅበራዊ ገጾቻቸው ጥሪ ማቅረባቸውም ነው የተመላከተው፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img