Sunday, October 6, 2024
spot_img

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ኡጋንዳ አቀኑ

አምባ ዲጂታል፣ እሑድ ነሐሴ 23፣ 2013 ― ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት ኡጋንዳ ካምፓላ ገብተዋል።

በቆይታቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የሁለትዮሽ ግንኙነትን በማጠናከር እና የጋራ የትኩረት አቅጣጫ በሆኑ ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ጽሕፈት ቤታቸው አስታውቋል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img