Sunday, October 13, 2024
spot_img

ፍርድ ቤት የኢትዮ ፎረም ባልደረቦች በዋስትና እንዲፈቱ ውሳኔ አሳለፈ

አምባ ዲጂታል፣ ሰኞ ነሐሴ 10፣ 2013 ― በእስር ላይ የሚገኙት የኢትዮ ፎረም ባልደረቦቹ ያየሰው ሽመልስ እና አበበ ባዩ እንዲሀም ክብሮም በርሄ በዋስትና እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ውሳኔ እንደሰጠ ተሰምቷል።

ጋዜጠኞቹ በአፋር ክልል አዋሽ ሰባት ኪሎ በእስር ላይ እንዳሉ የሚታወቅ ነው።

ፖሊስ ከቀናት በፊት በተመሳሳይ የአውሎ ሚዲያ ባልደረቦችን መልቀቁ የሚታወስ ነው።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img