Wednesday, October 9, 2024
spot_img

ሰበር ዜና የእነ ጃዋር ሙሐመድና ልደቱ አያሌው ጠበቃ በድንገት መሞታቸው ታወቀ

አምባ ዲጂታል፣ ረቡዕ ነሐሴ 5፣ 2013 ― ጃዋር ሙሐመድና ልደቱ አያሌውን ጨምሮ የበርካታ የፖለቲካ እስረኞች ጠበቃ የነበሩት አቶ አብዱልጀሊል ሁሴን ዛሬ ምሽት በድንገት መሞታቸው ተሰምቷል። የህልፈታቸው ምክንያት እስከአሁን በውል አልታወቀም።

አምባ ዲጂታል በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ መረጃዎችን በማካተት ቀጣይ ዘገባዎችን ያቀርባል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img