Sunday, October 6, 2024
spot_img

ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት ሕንጻ በሐራጅ ሊሸጥ ነው

አምባ ዲጂታል፣ ቅዳሜ ሐምሌ 10፣ 2013 ― ታዋቂው ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት ሕንጻ በባንክ ሐራጅ ሊሸጥ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የኮንስትራክሽን ድርጅቱን ዋና መስሪያ ቤት ሕንጻ ለመሸጥ የወሰነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንደሆነ ታውቋል።

በሐራጅ የሚሸጠው ሕንጻ ለድርጅት አገልግሎት መዋል የሚችልና በ13 ሺህ 203 ካሬ ሜትር ይዞታ ያለው መሆኑም ታውቋል።

ባንኩ ይህንን ህንፃ ለመሸጥ ያቀረበው የጨረታ መነሻ ዋጋ 111 ሚሊዮን 650 ሺሕ ብር መሆኑንም የዘገበው ሪፖርተር ነው፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img