Sunday, October 13, 2024
spot_img

Update: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

Update: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ ውጤት ይፋ እንደሚያደርግ በሚጠበቅበት መድረክ ለዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የሚሰሩ ጋዜጠኞች እንዳይገቡ መከልከላቸውን እየገለጹ ይገኛሉ። ተከለከልን ካሉት መካከል የብሉምበርግ እና ሬውተርስ ዘጋቢዎች ይገኙበታል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img