Sunday, October 6, 2024
spot_img

በድምጻዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተከሰሱ ሦስት ግለሰቦች ጥፋተኛ ተባሉ

አምባ ዲጂታል፣ ሰኞ ሰኔ 28፣ 2013 ― የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ የፀረ ሽብር እና ሕገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት በድምጻዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተከሰሱ ሦስት ግለሰቦች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ አስተላልፏል፡፡

ጥፋተኛ የተባሉት በገዳይነት ሥሙ የተጠራው ጥላሁን ያሚ እንዲሁም ተባባሪ የተባት ከበደ ገመቹ እና ዐብዲ አለማየሁ ናቸው፡፡

ችሎቱ የቅጣት አስተያየት ለመቀበል ለሐምሌ 8፣ 2013 ተለዋጭ ቀጠሮ መያዙን ከብሔራዊ ቴሌቪዥን የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ተመልክተናል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img