Sunday, October 6, 2024
spot_img

Update: በአቶ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር..

Update: በአቶ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር “በኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስና በኦሮሞ ነጻነት ግንባር ስም እየተሰራጨ ነው” ያለውን “የሽግግር መንግስት” አዋጅ እንደማይቀበል ገልጿል።

ፓርቲው ባወጣው መግለጫው በአቶ ዳውድ ኢብሳ በሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ይፋዊ ገፅ የወጣውን የሽግግር መንግስት ምክረ ሀሳብ ጥሪ ነቅፎ አቋሙን ገልጾበታል፡፡

የፓርቲው ባለስልጣናት በሰጡት ተጨማሪ ማብራሪያም ፓርቲያቸው ስልጣን በምርጫ እንዲተላለፍ ያምናል ማለታቸውንም ዶይቼ ቬለ ዘግቧል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img