Saturday, October 12, 2024
spot_img

update

የሕወሓት ታጣቂ ኃይሎች መቐለ ተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸው ከታማኝ የአምባ ዲጂታል ምንጮች ተረጋግጧል። የጀርመን ድምጽ (DW Amharic) እንደዘገበው የሕወሓት ታጣቂ ኃይሎች ከተማዋን መቆጣጠራቸው እንደተሰማ ነዋሪዎች የሞተር ሳይክሎች እና የመኪኖች ጥሩምባ እያሰሙ በመቐለ ጎዳናዎች ሲዘዋወሩ ታይተዋል። በከተማው በደስታ ርችት እየተተኮሰ መሆኑን እንዲሁም የትግራይ ክልልን ሰንደቅ ዓላማ የሚያውለበልቡ የከተማዋ ነዋሪዎች በጎዳናዎች ሲዘዋወሩ መታየታቸውን የጣቢያው ዘገባ አመልክቷል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img