Update: በሳዑዲ ዐረቢያ የነበሩ 380 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ማለዳ ወደ ሀገራቸው ገብተዋል። አሁን የገቡትን ጨምሮ ሁለት ሺሕ የሚሆኑ ከስደት ተመላሾች ዛሬ ከሳዑዲ ዐረቢያ ወደ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

አምባ ዲጂታል በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መረጃ፣ ዘገባዎችና አስተያየቶችን የሚያቀርብ ዲጂታል የሚዲያ መድረክ ነው፡፡
Contact us: contact@ambadigital.net
© New Media Communications 2022 All rights reserved.