Saturday, October 12, 2024
spot_img

የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ እስከ ምሽቱ ሦስት ሰአት ተራዘመ

ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት እስከ ምሽቱ ሶስት ሰአት ድረስ መራዘሙን ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡

ቦርዱ በተለያየ ምክንያት በድምጽ አሰጣጥ ሂደት ላይ የተፈጠሩ መዘግየቶችን ተከትሎ ድምጽ አሰጣጡ መራዘሙን ነው የገለጸው፡፡

መራጮችም ሂደቱ መራዘሙን ተገንዝበው በድምጽ መስጫ ጣቢያዎች በመገኘት ድምጽ እንዲሰጡም ጥሪ ቀርቧል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img