Saturday, October 12, 2024
spot_img

የተመድ ዋና ጸሐፊ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ምርጫ ነጻ እና ሰላማዊ መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል አሉ

አምባ ዲጂታል፣ ሰኞ ሰኔ 14፣ 2013 ― የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኢትዮጵያ የሚገኙ ባለስልጣናት እና ደጋፊዎቻቸው በአገሪቱ እየተካሄደ የሚገኘው ምርጫ ሁሉም መራጮች በነፃነት እና በሰላማዊ መንገድ የሚመርጡበት መሆኑን ሊያረጋግጡ ይገባል ብለዋል፡፡

ዋና ጸሐፊው ምርጫው እየተካሄደ ያለው አገሪቱ በተለያዩ የፖለቲካ እና የደኅንነት ችግር ውስጥ ባለችበት ወቅት ነው ብለዋል።

ከምርጫው ጋር በተያያዘ ሊፈጠሩ የሚችሉ ችግሮችን በመሉ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መሞከር ይገባል ብለዋል፡፡

አንቶንዮ ጉቴሬዝ የምርጫው ተሳታፊዎች ከፅንፈኝነት እንዲርቁና ለሰላም ዘብ እንዲቆሙም አደራ ብለዋል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img