Friday, October 11, 2024
spot_img

የምርጫ መረጃ

ብልፅግና እጩ ባላቀረበበት ምርጫ ክልል 28 መራጮች ድምጽ እየሰጡ ነው።

ብልፅግና እጩ ባላቀረበበት በአዲስ አበባ ከተማ ምርጫ ክልል 28 መራጮች ድምፅ እየሰጡ ነው።

በዚህ ክልል በግል የሚወዳደሩትን ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን ጨምሮ 10 እጩዎች ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ይወዳደራሉ።

በአዲስ አበባ አንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች ምርጫው በሠላማዊ መንገድ አየተካሄደ ቢሆንም፣ ምርጫው ዘግይቶ መጀመር፣ የቅንጅት ጉድለት እንዲሁም የምርጫ ወረቀት አለመሟላት የመሰሉ እንከኖች ማስተዋላቸውን መራጮች እየተናገሩ እንደሚገኙ የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡

የፎቶ ምንጭ፡ አሻም ቲቪ

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img