Friday, October 11, 2024
spot_img

የምርጫ መረጃ

የኢዜማው መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 23 የምርጫ ጣቢያ 05 ድምጻቸውን ሰጥተዋል።

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከድምጽ መስጠት ሂደቱ በኋላ ለብሔራዊ ቴሌቪዥን በሰጡት አስተያየት ‹‹አንዳንድ ችግሮች ቢኖሩም የምርጫውን ወጤት የሚቀይሩ ችግሮች አይፈጠሩም ብለን ተስፋ እናደርጋለን›› ሲሉ ተደምጠዋል፡፡ ይህ የሚታወቀው ማታ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡

የፎቶ ምንጭ፡ ካፒታል

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img