Friday, October 11, 2024
spot_img

የመንግሥት መስሪያ ቤቶች በድምጽ መስጫ ቀን የሚባክነውን ቀን እንደሚያካክሱ ጠ/ሚ ዐቢይ አሳወቁ

አምባ ዲጂታል፣ ማክሰኞ ሰኔ 8፣ 2013 ― የፊታችን ሰኞ ሰኔ 14፣ 2013 ለሚካሄደው አገር አቀፉ ምርጫ ሁሉም የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ዝግ እንደሚሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳውቀዋል፡፡ የእለቱን ዝግ መሆን ለማካካስ በሚመጣው ቀጥሎ በሚመጣው ቅዳሜ ወደ ሥራ እንደሚገባ ነው የገለጹት፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስሰር ገጻቸው ላይ ሰኔ 14 ሁለት ነገር እንትከል፤ በእጃችን ችግኞችን፣ በካርዳችን ዴሞክራሲን የሚል መልእክት አስተላልፈዋል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img