Thursday, October 10, 2024
spot_img

በሶማሌ እና ሐረሪ ክልሎች በሰኔ 14 ምርጫ እንደማይካሄድ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

እንዲጠቀሙበት ተጠየቀ አምባ ዲጂታል፣ ሐሙስ ሰኔ 3፣ 2013 ― ከሀገር አቀፍ ምርጫው ጋር በአንድ ላይ እንዲካሄድ ቀን ተቆርጦለት የነበረው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝበ ውሳኔም በዕለቱ እንደማይደረግ የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።

የሁለቱ ክልሎች ምርጫ እና ሕዝበ ውሳኔው፤ ምርጫው በተለያየ ምክንያት ከማይከናወንባቸው አካባቢዎች ጋር በአንድ ላይ በጳጉሜ 1፤ 2013 እንደሚካሄድ ገልጸዋል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img