Monday, September 23, 2024
spot_img

ወይዘሮ አበበች ጎበና በኮሮና ተይዘው በጳውሎስ ሆስፒታል ሕክምና እየተከታተሉ መሆኑ ታወቀ

አምባ ዲጂታል፣ ሐሙስ ግንቦት 26፣ 2013 ― በበጎ አድራጎት ሥራቸው የሚታወቁት ወይዘሮ አበበች ጎበና በኮሮና ቫይረስ ተይዘው በጳውሎስ ሆስፒታል ሕክምና እየተከታተሉ መሆኑ ታውቋል።

በሕክምና ላይ የሚገኙት ወይዘሮ አበበች ጎበና ሞተዋል ተብሎ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ያለው መረጃም የተሳሳተ መሆኑንና በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙም የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ዳይሬክተር ዶ/ር ያሬድ አግደው ገልጸዋል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img