Wednesday, October 9, 2024
spot_img

የገዢው ብልጽናግና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አምባ ዲጂታል፣ ቅዳሜ ግንቦት 21፣ 2013 ― ላለፉት ሁለት ቀናት የሥራ አስፈጻሚ ስብሳባውን ሲካሄድ የቆየወ ገዢው ብልጽናግና ፓርቲ ስብሰባውን ማጠናቀቁን ገልጧል፡፡ ከስብሰባው መጠናቀቅ በኋላ የፓርቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ‹‹ስብሰባችንን ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልጽግና ቁርጠኝነታችንን በማደስ አጠናቅቀናል፡›› ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img