Monday, October 7, 2024
spot_img

ሥመ ጥሩ ጋዜጠኛ ዓለምነህ ዋሴ ከሆስፒታል ይህን መልእክት ሰዷል…

“እንደምን አደራችሁ? ትንሽ ጥንቃቄ አድርጉ። ማስክ ልበሱ። ቢያንስ ቢያንስ 1 ሜትር ያህል ፈንጠርጠር ብላችሁ ተቀመጡ። በተረፈ እግዚአብሔር አብሯችሁ ይራመድ።

እኔ ደህና [ነኝ]። ሐኪሞች ከመጣህ በኋላ ለውጥህ አርኪ ነው፤ ሰኞና ማክሰኞ ቤትህ ትገባለህ የሚል የቅዳሜ መልካም ዜና ሰጥተውኛል። ‘ከደኑ ወጥቻለሁ ‘out of the woods already” ፈረንጆቹ እንደሚሉት። በያላችሁበት መልካም ቅዳሜ ይሁንላችሁ።

ሁኔታው ተለውጦ፣ ቀኑ አልፎ በአየር ላገኛችሁ ጉጉቴ ነው–በጣም!!”

(ውድ የአምባ ዲጂታል ቤተሰቦች፣ ዛሬ ኮሮና አለ። በእንንቅስቃሴያችን ሁሉ ጥንቃቄ አይለየን።)

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img