Wednesday, October 9, 2024
spot_img

በምዕራብ ትግራይ ዳንሻ አካባቢ 2 ሺሕ ሰዎችን ለማስፈር ዝግጅት መደረጉ ተነገረ

አምባ ዲጂታል፣ ረቡዕ ግንቦት 18፣ 2013 ― ከአማራ ክልል እና ከሱዳን የተመለሱ 2 ሺሕ ሰዎችን በምዕራብ ትግራይ ዳንሻ አካባቢ ለማስፈር ዝግጅት መደረጉ ተነግሯል።

ከነዚህ 2 ሺሕ ሰዎች ተጨማሪ በአካባቢው በዚህ ዙር በአጠቃላይ 6 ሺሕ ሰዎች ይሰፍራሉ ተብሏል።

በጥቅምት የመጨረሻ ሳምንት በፌደራል መንግሥት እና በሕወሃት መካከል የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ቀድሞ ውዝግብ የነበረባቸውን የምዕራብ ትግራይ አካባቢዎችን መያዙ መነገሩ ይታወሳል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img