Wednesday, October 9, 2024
spot_img

396 ዜጎች ከሳዑዲ ዐረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አምባ ዲጂታል፣ ማክሰኞ ግንቦት 17፣ 2013 ― በሳዑዲ ዐረቢያ ጂዳ ከተማ በስደት የነበሩ 396 ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።

ኢትዮጵያውያኑ ከስደት ሲመለሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከሚንስቴሩ ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img