Tuesday, October 8, 2024
spot_img

የአዲስ አበባ እና ድሬዳዋን ጨምሮ ምርጫው በአንድ ቀን እንዲካሄድ ተወሰነ

አምባ ዲጂታል፣ ቅዳሜ ግንቦት 7፣ 2013 ― 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ በአንድ ቀን እንዲካሄድ ተወሰነ፡፡

ውሳኔው የተወሰነው ፓርቲዎች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በማካሄድ ላይ ባሉት የውይይት መድረክ ላይ ነው፡፡

በውሳኔው መሰረትም ከአሁን ቀደም ተለይቶ ይካሄድ የነበረው የአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ምርጫ በአንድ ቀን እንዲካሄድ መወሰኑን አል ዓይን ዘግቧል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img