Monday, October 7, 2024
spot_img

የሕወሃት አመራሮችን ሊያስመልጡ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ነበሩ ያላቸው ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን መከላከያ አስታወቀ

አምባ ዲጂታል፣ ዐርብ ግንቦት 5፣ 2013 ― በሦስት ቡድን ተከፋፍለው በቅርቡ አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀውን የሕወሃት አመራሮች ሊያስመልጡ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ በነበሩ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል፡፡

የመከላከያ ሠራዊት የኃይል ሥምሪት ዋና ኃላፊ ብርጋዴር ጀኔራል ተስፋዬ አያሌው ዛሬ በሰጡት መግለጫ እርምጃ የተወሰደባቸው ታጣቂዎች በቁጥር 320 የሚደርሱ መሆናቸውን የዘገበው ኢዜአ ነው፡፡

ከእነዚህ ወስጥ አብዛኛዎቹ እርምጃ ሲወሰድባቸው፣ ቀሪዎቹ እጅ መስጠታቸውንም ኃላፊው መግለጻቸውን ዘገባው ጨምሮ አመልክቷል፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img